ከይፋት ልማት ማህበር (ይልማ) የቀረበ ጥሪ📢
- ለአጣዬ እና አካባቢው መልሶ ማቋቋሚያ የ100ሚሊዮን ብር የድጋፍ ዘመቻ‼
👉 100 ቤት በከተማ ለመገንባት
👉 100 ቤት በገጠር ለመገንባት
👉 100ሺ ህዝብ ለማረጋጋት (5ሺ ሰው ለማሰልጠን)
👉 100 ሚሊዮን ብር:-በ75ሚሊዮን 200ቤት በመስራት በ25ሚሊዮን በማሰልጠን/በማደራጀትና ተማሪዎችን በማገዝ
ይልማ ይፋትን ከአጋሮቹ ጋር መልሶ ይገነባል 💯%
✅ ይልማ ይፋትን በልማት ለማገዝ ደፋ ቀና በሚልበት ወቅት ህዝባችን ላይ በደረሰ ጥቃት የወደመውን መልሶ ለመገንባት ከማንም በላይ ቅርብና ብዙ የሚጠበቅበት በመሆኑ እንሆ ለተቋቋመለት ሕዝብ አለሁ ሊል ተዘጋጅቷል
👉ከሸዋሮቢት(ዙጢ) እስከ አንፆኪያ(መስኖ መንተርተሪያ) ይልማ በመልሶ ግንባታው አሻራውን ያስቀምጣል
- ኑ ይፋትን እንገንባ !
📍ይልማ መንግስት የሚያደርገውን መልሶ ማቋቋም ሙሉ በምሉ ይደግፋል የኮምቴ አባል በመሆን እየተባበረ እና እየተከታተለም ይገኛል እንዲሁም ሌሎች ረጅዎችም እንዲያግዙ በማስተባበር (የጤና ጣቢያዎችን ለማስገንባት በመንቀሳቀስ ላይ ነው) እንደ አካባቢው ማህበር ከመንግስትና ከሌሎች ማህበራት ጎን የራሱን ድርሻ ለመወጣት ቆርጦ ተነስቷል::
📌 ተወላጆች፣ የአማራ ህዝብ፣ የኢትዮጵያ ህዝብ እና የአካባቢዉ ህዝባችን ላይ ለደረሰው ውድመት መልሶ ለመገንባት ቅን የሆነ ማንኛውም በሃገናርና በውጭ የሚገኝ ሰው ወይም መንግስት ወይም ድርጅት የሆነ ሁሉ ድጋፍ እንዲያደርግልን ጥሪ እናቀርባለን::
👉ይፋት ልማት ማህበር (ይልማ) ለይፋት ሕዝብ የተቋቋመ ሲቪክ ማህበር ሲሆን ከየትኛውም ብሔር ፣ ከሀይማኖትና የፖለቲካ ፓርቲም ወገንተኝነት ነፃ የሆነ፣ የመንግስት ባለስጣን ጋር ንኪኪ የሌለው በአካባቢው ተወላጅ ምሁራን፣ ባለሃብቶች፣ ወጣቶች እና ተቆርቋሪ ማህበረሰብ በህዝብ ለህዝብ የተቋቋመ ነው::
በህዝብ ስም ያለ አግባብ የሚሰበሰቡና ለተፈለገው ዓላማ የማያውሉ በርካታ ግለሰቦች እና ቡድኖች እንዳሉ ከህብረተሰቡ መረጃው ስለደረሰን በሚሰጡት ድጋፍ ላይ ይጠንቀቁ::
በተጎዳው ህዝባችን ስም የሚለመኑና ለግል ጥቅም የሚያውሉ ሃጥያትም ወንጀልም ስለሆነ እናጋልጣቸው:: መርዳት ሲፈልጉ ገለልተኛ ህጋዊ ማህበራትን ወይም የመንግስት የዕርዳታ ማሰባሰቢያ ቋትን ብቻ ይጠቀሙ::
ይልማን ሲደግፉ የይፋትን ህዝብ ደገፉ ማለት ነው::
ለመርዳትም ይዘርጉ !
👉የይልማ የባንክ ሒሳብ ቁጥሮች
- ቡና ኢንተርናሽናል ባንክ -1019501019158
- አቢስንያ ባንክ -68588952
- አባይ ባንክ – 187-111-7424434018
- ኡትዮ ንግድ ባንክ -1000381292038
- https://gofund.me/020d0b45
Help 250K displaced people in Ataye & nearby areas, organized by Bizuwork Negussie
TOBIA Development Partnership in collaboration with Yifat Develop… Bizuwork Negussie needs your support for Help 250K di